የጥምቀት ዋዜማ፤ የሙዚቃ ድግስ በሜልበርንPlay08:33 Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.83MB) አንጋፋውን ድምፃዊ ሻምበል በላይነህን ማዕከል ያደረገ፤ በሜልበርን ምርጥ ድምፃውያንና ሙዚቀኞች የታጀበ የሙዚቃ ድግስ ምሽት ስለመሰናዳቱ አስተባባሪው አቶ አበራ አያሌውና የጥበብ ባለሙያዎቹ ይናገራሉ።አንኳሮችየመድረክ ሙዚቃ ድግስመረዳዳትየጥምቀት ዋዜማShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ