የሜልበርን ኢሬቻ በዓል ነፃ አገልግሎት ሰጪ የማኅበረሰብ አባላት የብሩስ በጎ ፈቃደኞች ዕውቅና ሽልማት 2024 ተሸላሚ ሆኑPlay08:43Bruce Volunteer Recognition Award 2024 recipients: From L-R Obo Abdeta Homa, Obo Dagne Defersha, Hon. Julian Hill MP (C), Obo Benti Oliqa and Ade Eftu Mideqssa. Credit: Award Recipientsኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.99MB) የሜልበርን ኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት ኦቦ አብደታ ሆማ፣ ኦቦ ዳኜ ደፈርሻ፣ ኦቦ በንቲ ኦሊቃ እና አዴ ኢፍቱ ሚደቅሳ በተለይ በተከታታይ ለዓመታት ለኢሬቻ በዓል ትውውቅና አከባበር ላበረከቱት የማኅበረሰብ አገልግሎቶች የዘንድሮውን የብሩስ በጎ ፈቃደኞች ዕውቅና ሽልማት ከፌዴራል ኢሚግሬሽንና ዜግነት ረዳት ሚኒስትር ጁሊያን ሂል እጅ ተቀብለዋል።አንኳሮችየበጎ ፈቃድ አገልግሎትዕውቅናና ሽልማትምስጋናShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ