የናይዶክ ሳምንት ክብረ በዓል በአገረ አውስትራሊያ

For Our Elders NAIDOC week graphic (National NAIDOC Logo).png

For Our Elders NAIDOC week graphic. Credit: NAIDOC Committee

በእንግሊዝኛ ምሕፃረ ቃል NAIDOC በመባል የሚጠራው የብሔራዊ አቦርጂናልና ደሴተኞች ቀን ክብረ በዓል ኮሚቴ ሳምንት፤ በ2023 ከእሑድ ጁላይ 2 ቀን እስከ ጁላይ 9 ቀን በመላው አውስትራሊያ ተከብሮ ይውላል። የዘንድሮው ግንዛቤ ማስጨበጫ ቃል "ለአረጋውያኖቻችን" የሚል ነው።


አንኳሮች
  • የናይዶክ ሳምንት
  • የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች
  • አረጋውያን

Share