ተመድ ኢትዮጵያ ውስጥ በድርቅና በጦርነት ምክንያት ከ20 ሚሊየን በላይ እርዳታ ጠባቂዎች መኖራቸውን አመለከተPlay10:07 Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.46MB) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ 737 X9 ቦይንግ የመንገደኞች አውሮፕላን ግዢ መፈፀሙንና በ2035 ዓመታዊ ገቢውን 25 ቢሊየን እንዲሁም 67 ሚሊየን መንገደኞችን ለማጓጓዝ መወጠኑን አስታወቀ።ታካይ ዜናዎችየታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጄክት አፈፃፀም ከ95 በመቶ በላይ መድረስረቂቅ የሽግግር ፍትሕ በሕዝብ እንዲተች ጥየቃየፀሐፌ ተውኔት ውድነህ ክፍሌ የክብር ዲፕሎማና ዕውቅና መሰጠትስምንት ሚሊየን ብር ወሳጅ አጥቶ ለብሔራዊ ሎተሪ መመለስShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ