"በኢትዮጵያ ጉዳይ ሁሉም ያገባዋል፤ የምንነጋገረው ስለ አገራችንና ስለ ጋራ ቤታችን ነው" ፕሬዚደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ
Credit: SBS Amharic
በ2015 ኢትዮጵያ ውስጥ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 854 ሺህ 188 ተማሪዎች ከ50 በመቶ በላይ የማለፊያ ውጤት ያገኙ 27 ሺህ ተማሪዎች ብቻ ሲሆኑ፤ ተማሪዎቻቸውን ካስፈተኑ 3 ሺህ 106 ትምህርት ቤቶች ውስጥ 1 ሺህ 328ቱ ተማሪዎቻቸው ብሔራዊ ፈተናውን አላለፉም።
Share