በሜልበርን የጥምቀት በአል እንዴት አለፈ ? በካህናት ዕይታPlay16:01ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.68MB) መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤እንዲሁም መጋቢ ምስጢር ቀሲስ ስንታየሁ አባተ፤ በምሥራቅ አውስትራሊያ አኅጉረ ስብከት የሜልበርን ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በካህናቱ እና ምእመናኑ የጋር ሥራ የተዋጣለት በዓል እንደነበረ ተናግረዋል ።አንኳሮችየጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊና ባሕላዊ እንድምታአውስትራሊያውያን የበዓሉ አካል ለማድረግ መታቀዱየመጪው ዓመት ዕቅድ ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ